የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ሐምሌ ገጽ 12
  • ከነሐሴ 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ሐምሌ ገጽ 12

ከነሐሴ 12-18

መዝሙር 73–74

መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. አምላክን በማያገለግሉ ሰዎች መቅናት ብንጀምርስ?

(10 ደቂቃ)

አምላክን በማያገለግሉ ሰዎች መቅናት ልንጀምር እንችላለን (መዝ 73:3-5፤ w20.12 19 አን. 14)

ራሳችንን ከማግለል ይልቅ ከወንድሞቻችን ጋር ይሖዋን በማምለክ ተገቢውን አመለካከት መልሰን መያዝ እንችላለን (መዝ 73:17፤ ምሳሌ 18:1፤ w20.12 19 አን. 15-16)

አምላክን የማያገለግሉ ሰዎች “በሚያዳልጥ መሬት” ላይ ናቸው፤ አምላክን የሚያገለግሉ ሰዎች ግን ‘ክብር ይጎናጸፋሉ’ (መዝ 73:18, 19, 24፤ w14 4/15 4 አን. 5፤ w13 2/15 25-26 አን. 3-5)

በአሥራዎቹ ዕድሜ ያለች አንዲት የይሖዋ ምሥክር አብረዋት የሚማሩት ልጆች እያወሩና ስልክ እያዩ ሲዝናኑ በቅናት ስታያቸው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 74:13, 14—“ሌዋታን” የሚያመለክተው ምንን ሊሆን ይችላል? (it-2 240)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 74:1-23 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በቅርቡ በስብሰባ ላይ ያገኘኸውን ትምህርት ለአንድ የምታውቀው ሰው ለመናገር አጋጣሚ ፈልግ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም ጥናቱ እንዴት እንደሚካሄድ አሳየው። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ንግግር። ijwbq 89—ጭብጥ፦ ሁሉም ሃይማኖቶች ጥሩ ናቸው? (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 72

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 14 አን. 1-6፣ በገጽ 112 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 98 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ