የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 መስከረም ገጽ 4
  • ከመስከረም 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 መስከረም ገጽ 4

ከመስከረም 9-15

መዝሙር 82–84

መዝሙር 80 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከቆሬ ልጆች አንዱ በቤተ መቅደሱ ግቢ ውስጥ የወንጭፊቶችን ጎጆ በምኞት ዓይን ሲመለከት

1. ላሏችሁ መብቶች አድናቆት ይኑራችሁ

(10 ደቂቃ)

ያሉንን የአገልግሎት መብቶች ከፍ አድርገን እንመለከታቸዋለን (መዝ 84:1-3፤ wp16.6 8 አን. 2-3)

ለማግኘት በምትመኟቸው የአገልግሎት መብቶች ላይ ከማተኮር ይልቅ አሁን ባሏችሁ መብቶች ተደሰቱ (መዝ 84:10፤ w08 7/15 30 አን. 3-4)

ይሖዋ እሱን በታማኝነት ለሚያገለግሉት ሁሉ መልካም ነው (መዝ 84:11፤ w20.01 17 አን. 12)

ሥዕሎች፦ ሌዋውያን የተለያዩ ሥራዎችን ሲያከናውኑ። 1. ከእንስራ ወደ መዳቡ ገንዳ ውኃ መቅዳት። 2. በእንስራዎች የተሞላ ጋሪ መጎተት። 3. እንስራ መሸከም።

ሁሉም የአገልግሎት ምድብ የራሱ የሆኑ በረከቶችና ተፈታታኝ ነገሮች አሉት። በበረከቶቹ ላይ ካተኮራችሁ ከየትኛውም የአገልግሎት ምድብ ደስታ ማግኘት ትችላላችሁ።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 82:3—በጉባኤ ውስጥ ላሉ ‘አባት የሌላቸው’ ልጆች ፍቅራዊ አሳቢነት ማሳየታችን ምን ያህል አስፈላጊ ነው? (it-1 816)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 82:1–83:18 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ስሜትን መረዳት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ስሜትን መረዳት—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 57

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 15 አን. 8-12፣ በገጽ 118 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 130 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ