የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 መስከረም ገጽ 8-9
  • ከመስከረም 30–ጥቅምት 6

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 30–ጥቅምት 6
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 መስከረም ገጽ 8-9

ከመስከረም 30–ጥቅምት 6

መዝሙር 90–91

መዝሙር 140 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ዕድሜያችሁ እንዲረዝም በይሖዋ ታመኑ

(10 ደቂቃ)

ሰዎች እንደመሆናችን መጠን በዕድሜያችን ርዝማኔ ላይ ያን ያህል ለውጥ ማምጣት አንችልም (መዝ 90:10፤ wp19.3 5 አን. 3-5)

ይሖዋ “ከዘላለም እስከ ዘላለም” ይኖራል (መዝ 90:2፤ wp19.1 5 ሣጥን)

ለሚታመኑበት ሁሉ የዘላለም ሕይወት መስጠት ይችላል፤ ደግሞም ይሰጣቸዋል (መዝ 21:4፤ 91:16)

አንድ ሐኪም የሆስፒታል አልጋ ላይ ለተኛ አንድ ወንድም በሌሊት የተወሰኑ ወረቀቶችና እስክሪብቶ ሲሰጠው።

ከይሖዋ መሥፈርቶች ጋር የሚጋጭ ሕክምና በመቀበል ከእሱ ጋር ያላችሁን ዝምድና እንዳታበላሹ ተጠንቀቁ።—w22.06 18 አን. 16-17

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 91:11—መላእክት ከሚሰጡት እርዳታ ጋር በተያያዘ ምን ዓይነት ሚዛናዊ አመለካከት ሊኖረን ይገባል? (wp17.5 5)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 91:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። መጽሐፍ ቅዱስ ግለሰቡን በዕለታዊ ሕይወቱ የሚጠቅመው እንዴት እንደሆነ ማስተዋል እንድትችል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ ስሜቱን እንዲገልጽ አጋጣሚ ስጠው። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 5—ጭብጥ፦ በምድር ላይ ለዘላለም መኖር ትችላለህ። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 158

7. የትዕግሥቱን ብዛት አድንቁ—ይሖዋ ለጊዜ ያለው አመለካከት

(5 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ይሖዋ ለጊዜ ያለውን አመለካከት መገንዘባችን እሱ የሰጣቸውን ተስፋዎች በትዕግሥት ለመጠበቅ የሚረዳን እንዴት ነው?

የተወሰኑ ሰዎች የተራራ አናት ላይ ቆመው በከዋክብት የተሞላውን ሰማይ ሲመለከቱ።

8. ለመስከረም የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 16 አን. 1-5፣ በገጽ 128 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 68 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ