የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb24 ኅዳር ገጽ 3
  • ከኅዳር 11-17

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 11-17
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2024
mwb24 ኅዳር ገጽ 3

ከኅዳር 11-17

መዝሙር 106

መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. “አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ”

(10 ደቂቃ)

እስራኤላውያን በፍርሃት በተዋጡበት ወቅት በይሖዋ ላይ ዓመፁ (ዘፀ 14:11, 12፤ መዝ 106:7-9)

እስራኤላውያን በተራቡበትና በተጠሙበት ወቅት በይሖዋ ላይ አጉረመረሙ (ዘፀ 15:24፤ 16:3, 8፤ 17:2, 3፤ መዝ 106:13, 14)

እስራኤላውያን በተጨነቁበት ወቅት ጣዖት አመለኩ (ዘፀ 32:1፤ መዝ 106:19-21፤ w18.07 20 አን. 13)

አገልግሎት ለመውጣት እየተዘጋጀች ያለች እህት ይሖዋ ባለፉት ጊዜያት የረዳት እንዴት እንደሆነ ስታስታውስ። ሥዕሎች፦ 1. እረኝነት ሲደረግላት። 2. አስቤዛ ሲመጣላት። 3. ከአንዲት ጓደኛዋ ደብዳቤና ፎቶ ሲደርሳት።

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ይሖዋ ከዚህ በፊት የረዳን እንዴት እንደሆነ በዝርዝር ማስታወሳችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 106:36, 37—በጣዖት አምልኮ እና ለአጋንንት በሚቀርብ መሥዋዕት መካከል ያለው ተያያዥነት ምንድን ነው? (w06 7/15 13 አን. 9)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 106:21-48 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. በቀላሉ የሚገባ—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. በቀላሉ የሚገባ—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 11 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 78

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 18 አን. 1-5፣ በገጽ 142, 144 ላይ የሚገኙ ሣጥኖች

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 77 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ