የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ጥር ገጽ 4
  • ከጥር 13-19

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 13-19
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ጥር ገጽ 4

ከጥር 13-19

መዝሙር 135–137

መዝሙር 2 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሙሴ እጁን ዘርግቶ ቀይ ባሕርን ሲከፍል። እስራኤላውያንና እስራኤላውያን ያልሆኑ እጅግ ብዙ ድብልቅ ሕዝቦች በአግራሞት እየተመለከቱ ነው።

1. “ጌታችን ከሌሎች አማልክት ሁሉ የላቀ ነው”

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ ሁሉንም ፍጥረታት መቆጣጠር እንደሚችል አሳይቷል (መዝ 135:5, 6፤ w15 6/15 6 አን. 15)

ለሕዝቡ ይሟገታል (ዘፀ 14:29-31፤ መዝ 135:14)

መንፈሳችን ሲደቆስ ከጎናችን ይሆናል (መዝ 136:23፤ w21.11 6 አን. 16)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 135:1, 5—“ያህ” የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተደጋጋሚ የተሠራበት ለምንድን ነው? (it-1 1248)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) መዝ 135:1-21 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ፍላጎት ካሳየ ሰው ጋር አድራሻ ተለዋወጥ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 7—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው? (th ጥናት 12)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 10

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 21 አን. 1-7፣ በገጽ 166 ላይ ያለው ሣጥን

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 90 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ