የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ግንቦት ገጽ 8
  • ከግንቦት 26–ሰኔ 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 26–ሰኔ 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ግንቦት ገጽ 8

ከግንቦት 26–ሰኔ 1

ምሳሌ 15

መዝሙር 102 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ሌሎች ደስተኛ ልብ እንዲኖራቸው እርዱ

(10 ደቂቃ)

ወንድሞቻችን ከባድ መከራ ሲያጋጥማቸው ዘመናቸው ሁሉ አስከፊ እንደሆነ ሊሰማቸው ይችላል (ምሳሌ 15:15)

መከራ ለደረሰባቸው ወንድሞች የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ (ምሳሌ 15:17፤ w10 11/15 31 አን. 16)

“በፈገግታ የተሞላ ፊት” እና ጥቂት አበረታች ቃላት ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ (ምሳሌ 15:23, 30 ግርጌ፤ w18.04 23-24 አን. 16-18)

አንድ ወጣት ባልና ሚስት የአንዲት አረጋዊት እህት ቤት ሄደው አብረው ሻይ ሲጠጡ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤያችን ውስጥ ማበረታቻ የሚያስፈልገው ማን ነው? እርዳታ ማበርከት የምችለው እንዴት ነው?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 15:22—ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ከሕክምና ጋር በተያያዘ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳን እንዴት ነው? (ijwbq ርዕስ 39 አን. 3)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 15:1-21 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(5 ደቂቃ) የቤተሰብ ተቃውሞ ያጋጠመውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አበረታታ። (th ጥናት 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 155

7. ፈተና ቢደርስብንም ደስተኛ ልብ ሊኖረን ይችላል

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ጭንቀት፣ ረሃብ እና ራቁትነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ከእነዚህ ተሞክሮዎች ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 27 አን. 1-9

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 100 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ