የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb25 ግንቦት ገጽ 9
  • ከሰኔ 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2025
mwb25 ግንቦት ገጽ 9

ከሰኔ 2-8

ምሳሌ 16

መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዱ ሦስት ጥያቄዎች

(10 ደቂቃ)

የይሖዋ መመሪያ እንደሚጠቅመኝ እተማመናለሁ? (ምሳሌ 16:3, 20፤ w14 1/15 19 አን. 11-12)

ውሳኔዬ ይሖዋን ያስደስተዋል? (ምሳሌ 16:7)

ሌሎች የሚናገሩት ወይም የሚያደርጉት ነገር ከመጠን በላይ ተጽዕኖ አሳድሮብኛል? (ምሳሌ 16:25፤ w13 9/15 17 አን. 1-3)

አንድ ወጣት ወንድም የልብስ መሸጫ ሱቅ ሄዶ ሻጩ የሚያጣብቅ ሱፍ ሲያሳየው። ወንድም ከአጠገቡ ስላለው ልከኛ የሆነ ሱፍ ይጠይቀዋል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘እነዚህ ጥያቄዎች ከአለባበስና ከአጋጌጥ ጋር በተያያዘ ጥሩ ምርጫ እንዳደርግ የሚረዱኝ እንዴት ነው?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 16:22—ሞኞች ‘በገዛ ሞኝነታቸው የሚቀጡት’ እንዴት ነው? (it-1 629)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

(4 ደቂቃ) ምሳሌ 16:1-20 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ ከ​jw.org ጥቅም ማግኘት የሚችለው እንዴት እንደሆነ አሳየው። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ቀደም ሲል መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ፈቃደኛ ያልነበረን ሰው ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) ijwbv ርዕስ 40—ጭብጥ፦ የምሳሌ 16:3 ትርጉም ምንድን ነው? (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 32

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 27 አን. 10-18

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 68 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ