ከሰኔ 23-29
ምሳሌ 19
መዝሙር 154 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ለወንድሞቻችሁ እውነተኛ ወዳጅ ሁኑ
(10 ደቂቃ)
ድክመቶቻቸውን ችላ ብላችሁ እለፉ (ምሳሌ 19:11፤ w23.11 12 አን. 16-17)
ሲቸገሩ እርዷቸው (ምሳሌ 19:17፤ w23.07 9-10 አን. 10-11)
ታማኝ ፍቅር አሳዩ (ምሳሌ 19:22፤ w21.11 9 አን. 6-7)
ምሳሌ፦ ትዝታዎች እንደ ፎቶግራፍ ናቸው። የወንድሞቻችሁን መልካም ጎን የሚያሳዩትን ትዝታዎች ብቻ በአእምሯችሁ ውስጥ አስቀምጡ።
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 19:1-20 (th ጥናት 2)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ የጭውውቱን አካሄድ ተከትለህ የይሖዋ ምሥክር መሆንህን በዘዴ አሳውቅ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ ተፈጥሮን እንደሚያደንቅ ነግሮህ ነበር። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 10—ጭብጥ፦ አምላክ ስም አለው። (th ጥናት 20)
መዝሙር 40
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 28 አን. 1-7