ከመስከረም 1-7
ምሳሌ 29
መዝሙር 28 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ቅዱስ ጽሑፋዊ ካልሆኑ እምነቶችና ልማዶች ራቁ
(10 ደቂቃ)
ይሖዋን መታዘዝ እውነተኛ ደስታ ያስገኛል (ምሳሌ 29:18፤ wp16.6 6 ሣጥን)
አምላካዊ ጥበብ አንድ ልማድ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መሆን አለመሆኑን ለማወቅ ይረዳናል (ምሳሌ 29:3ሀ፤ w19.04 17 አን. 13)
ቅዱስ ጽሑፋዊ ባልሆኑ ልማዶች እንድትካፈሉ የሚደረግባችሁን ጫና ተቋቋሙ (ምሳሌ 29:25፤ w18.11 11 አን. 12)
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምርምር ማድረግና ሐሳብን ጥሩ አድርጎ መግለጽ አቋምህን እንድታላላ የሚደረግብህን ጫና ለመቋቋም ይረዳሃል
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 29:5—ምስጋናችን ልባዊ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w17.10 9 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 29:1-18 (th ጥናት 5)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ በመጪው ልዩ ንግግር ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)
5. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2025ን ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። ግለሰቡ ስለ ሌላ ጉዳይ መወያየት እንደሚፈልግ ስታስተውል አቀራረብህን አስተካክል። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)
6. ውይይት መጀመር
(5 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ጦርነት እንደሚያሳስበው ለገለጸ ሰው መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2025ን አበርክት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)
መዝሙር 159
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb የክፍል 4 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 14-15