ከመስከረም 8-14
ምሳሌ 30
መዝሙር 136 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “ድሃም ሆነ ባለጸጋ አታድርገኝ”
(10 ደቂቃ)
እውነተኛ ደስታ የሚገኘው በሀብት ሳይሆን በአምላክ በመታመን ነው (ምሳሌ 30:8, 9፤ w18.01 24-25 አን. 10-12)
ስግብግብ ሰው ፈጽሞ አይረካም (ምሳሌ 30:15, 16፤ w87 5/15 30 አን. 8)
የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ለአላስፈላጊ ዕዳና ጭንቀት እንዳንዳረግ ይረዱናል (ምሳሌ 30:24, 25፤ w11 6/1 10 አን. 4)
ለቤተሰብ አምልኮ የሚሆን ሐሳብ፦ ለገንዘብ ያላችሁን አመለካከት በቤተሰብ ደረጃ ገምግሙ።—w24.06 13 አን. 18
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 30:26—ከሽኮኮ ምን እንማራለን? (w09 4/15 17 አን. 11-13)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 30:1-14 (th ጥናት 2)
4. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2025ን ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)
6. እምነታችንን ማብራራት
(4 ደቂቃ) ንግግር። ijwbq ርዕስ 102—ጭብጥ፦ ቁማር ኃጢአት ነው? (th ጥናት 7)
መዝሙር 80
7. አሳሳች በሆነ ሰላም አትታለሉ!—ቺቢሳ ሴሌማኒ
(5 ደቂቃ) ውይይት።
ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦
አስተማማኝ ሕይወትና እውነተኛ እርካታ የሚያስገኙ ውሳኔዎችን ስለማድረግ ከወንድም ሴሌማኒ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
8. ለመስከረም ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች
(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 16-17