ከጥቅምት 27–ኅዳር 2
መክብብ 11–12
መዝሙር 155 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ጤናማና አስደሳች ሕይወት ምሩ
(10 ደቂቃ)
የሚቻል ከሆነ፣ ፀሐይ ለመሞቅና ንጹሕ አየር ለመውሰድ ጊዜ መድቡ (መክ 11:7, 8፤ g 3/15 13 አን. 6-7)
ስሜታዊና አካላዊ ጤንነታችሁን ተንከባከቡ (መክ 11:10፤ w23.02 21 አን. 6-7)
ከሁሉ በላይ ደግሞ፣ ይሖዋን በሙሉ ልባችሁ አምልኩ (መክ 12:13፤ w24.09 2 አን. 2-3)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መክ 12:9, 10—ይህ ጥቅስ ይሖዋ መጽሐፍ ቅዱስን ለማጻፍ ስለተጠቀመባቸው ሰዎች ምን ያስተምረናል? (g 11/07 11 አን. 2-3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መክ 12:1-14 (th ጥናት 12)
4. ተመላልሶ መጠየቅ
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ግለሰቡ በቅርቡ የቤተሰቡን አባል በሞት እንዳጣ ነግሮህ ነበር። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 13—ጭብጥ፦ አምላክ ሊረዳን ይፈልጋል። (th ጥናት 20)
መዝሙር 111
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 30-31