ከኅዳር 24-30
ኢሳይያስ 1–2
መዝሙር 44 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ‘ከባድ በደል ለተጫናቸው’ የሚሆን ማጽናኛ
(10 ደቂቃ)
[የኢሳይያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
የአምላክ ሕዝቦች ‘ከባድ በደል ተጭኗቸው’ ነበር (ኢሳ 1:4-6፤ ip-1 14 አን. 8)
ይሖዋ ንስሐ ከገቡ ሙሉ በሙሉ ይቅር ሊላቸው ፈቃደኛ ነበር (ኢሳ 1:18፤ ip-1 28-29 አን. 15-17)
ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ኃጢአታችን ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ይቅር ሊባል እንደማይችል ስጋት ከገባን ይሖዋ ለእስራኤል ብሔር ያቀረበው ግብዣ የሚያጽናናን እንዴት ነው?
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 2:2—“የይሖዋ ቤት ተራራ” ምን ያመለክታል? (ip-1 39 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ሰዎችን ውደዱ በተባለው ብሮሹር ተጨማሪ መረጃ ሀ ላይ የሚገኝ አንድ እውነት አካፍል። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ ለመወያየት ስለተስማማችሁበት ርዕሰ ጉዳይ ሳይሆን ስለ ሌላ ርዕስ መወያየት ይፈልጋል። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) ijwbq ርዕስ 96—ጭብጥ፦ ኃጢአት ምንድን ነው? (th ጥናት 20)
መዝሙር 38
7. የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ይሖዋ ይቅር ይላል
(15 ደቂቃ) ውይይት።
ቪዲዮውን አጫውት። ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ ስለ ቪዲዮውና ስላገኙት ትምህርት ጠይቃቸው።
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 38፣ የክፍል 7 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 39