ከታኅሣሥ 1-7
ኢሳይያስ 3–5
መዝሙር 135 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ይሖዋ ተጨማሪ ነገር የመጠበቅ መብት ነበረው
(10 ደቂቃ)
ይሖዋ ‘በወይን እርሻው’ ላይ በጥንቃቄ ወይን “ተከለ”፤ ከወይን እርሻው የጠበቀው ነገር ምክንያታዊ ነበር (ኢሳ 5:1, 2, 7፤ ip-1 73-74 አን. 3-5፤ 76 አን. 8-9)
የይሖዋ “የወይን እርሻ” ያፈራው መጥፎ ወይን ብቻ ነበር (ኢሳ 5:4፤ w06 6/15 18 አን. 1)
ይሖዋ የወይን እርሻውን ጠፍ መሬት እንደሚያደርገው ቃል ገባ (ኢሳ 5:5, 6፤ w06 6/15 18 አን. 2)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይህ ዘገባ ይሖዋን ከማሳዘን እንድቆጠብ የሚያነሳሳኝ እንዴት ነው?’
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 5:8, 9—እስራኤላውያን ይሖዋን የሚያሳዝን ምን ነገር አድርገዋል? (ip-1 80 አን. 18-19)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ አንድ ቪዲዮ ተጠቀም። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ለግለሰቡ ስለ JW ላይብረሪ አፕሊኬሽን ንገረው፤ እንዲሁም ስልኩ ላይ እንዲጭን እርዳው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)
6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ
(5 ደቂቃ) የቤተሰብ ተቃውሞ ያጋጠመውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አበረታታ። (lmd ምዕራፍ 12 ነጥብ 4)
መዝሙር 65
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 40-41