ከታኅሣሥ 29, 2025–ጥር 4, 2026
ኢሳይያስ 14–16
መዝሙር 63 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. የአምላክ ሕዝብ ጠላቶች ከቅጣት አያመልጡም
(10 ደቂቃ)
ትዕቢተኛው ባቢሎን ለዘላለም ይጠፋል (ኢሳ 14:13-15, 22, 23፤ ip-1 180 አን. 16፤ 184 አን. 24)
ይሖዋ አሦራዊውን በምድሩ ላይ ያደቀዋል (ኢሳ 14:24, 25፤ ip-1 189 አን. 1)
ይሖዋ የሞዓብን ክብር ያዋርዳል (ኢሳ 16:13, 14፤ ip-1 194 አን. 12)
Left: C. Sappa/DeAgostini via Getty Images; right: Image © Homo Cosmicos/Shutterstock
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 14:1, 2—የይሖዋ ሕዝቦች ‘ማርከው የወሰዷቸውን የማረኩት’ እንዴት ነው? (w06 12/1 10 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ኢሳ 16:1-14 (th ጥናት 10)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) ijwbq ርዕስ 108—ጭብጥ፦ ትንቢት ምንድን ነው? (th ጥናት 14)
መዝሙር 2
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 48-49