ከየካቲት 9-15
ኢሳይያስ 33–35
መዝሙር 3 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. “እሱ የዘመንህ መተማመኛ ነው”
(10 ደቂቃ)
በፈተና ወቅት በይሖዋ ከተማመናችሁ እሱ አጽንቶ ያቆማችኋል (ኢሳ 33:6ሀ፤ 1ጴጥ 5:10፤ w24.01 22 አን. 7-8)
ጥሩ ውሳኔ ማድረግ እንድትችሉ የእሱን ጥበብና እውቀት ፈልጉ (ኢሳ 33:6ለ፤ w21.02 29 አን. 10-11)
በይሖዋ ከተማመናችሁ ኢሳይያስ 33:24 ፍጻሜውን ሲያገኝ ማየት ትችላላችሁ (ip-1 352-355 አን. 21-22)
የምርምር መሣሪያዎቻችንን በመጠቀም ጸንታችሁ ቁሙ
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 35:8—በዛሬው ጊዜ “የቅድስና ጎዳና” ምን ያመለክታል? (w23.05 16 አን. 8)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ኢሳ 35:1-10 (th ጥናት 12)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ አንድ ቪዲዮ ተጠቀም። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 15—ጭብጥ፦ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት መጸለይ እንዳለብን ያስተምረናል። (th ጥናት 14)
መዝሙር 41
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 60-61