ከየካቲት 2-8
ኢሳይያስ 30–32
መዝሙር 8 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. በይሖዋ ክንፎች ሥር ተሸሸጉ
(10 ደቂቃ)
ወፎች ጫጩቶቻቸውን ከአዳኝ አራዊት እንደሚጠብቁ ሁሉ ይሖዋም ሕዝቦቹን ይጠብቃል (ኢሳ 31:5፤ w01 11/15 16 አን. 7)
ይሖዋ እናንተን ለመንከባከብ ከሚጠቀምባቸው ወንድሞች ጋር ተቀራረቡ (ኢሳ 32:1, 2፤ w24.01 24 አን. 13)
ይሖዋ በሰጣችሁ ተስፋ ብርታት አግኙ (ኢሳ 32:16-18፤ w23.10 17 አን. 19)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 30:20—‘የጭንቀት ምግብና የጭቆና ውኃ’ የሚለው አገላለጽ ምን ትርጉም አለው? (ip-1 310 አን. 17)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
4. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ አንድ ወቅታዊ ጉዳይ እንዳሳሰበው ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)
5. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 5)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3)
መዝሙር 157
7. “የእውነተኛ ጽድቅ ውጤት ሰላም . . . ይሆናል”—ተቀንጭቦ የተወሰደ
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 58-59