የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 2001
ድብደባ ለሚፈጸምባቸው ሴቶች የሚሆን እርዳታ
በዓለም ዙሪያ ሴቶች በባሎቻቸው ወይም በወንድ ጓደኞቻቸው ይደበደባሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ ይገደላሉ። ራሳቸውን መጠበቅ የሚችሉት እንዴት ነው?
18 ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለልጆቻችሁ ማንበብ ለምን አስፈለገ?
22 በሰውነትህ ውስጥ ያለ ረቂቅ “የጭነት መኪና”
30 ከዓለም አካባቢ
32 ልጆች ተግሳጽ ሊሰጣቸው የሚገባው እንዴት ነው?
የተናደደ ሰው ሲያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል? 12
የተቆጣ ሰው የንዴት መወጫ ከመሆን መዳን የሚቻልበትን መንገድ ለማወቅ ለምን ይህን ርዕስ አታነብም?
ከታሪካዊው ወህኒ ቤት የተገኙ የእምነት ተሞክሮዎች 24
የይሖዋ ምሥክሮች በዚህ ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት ወህኒ ቤት ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማር የረጅም ዓመት ታሪክ አላቸው። ለመሆኑ ምን ውጤት አግኝተዋል?