የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 11
  • ፍጥረት ይሖዋን ያወድሳል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ፍጥረት ይሖዋን ያወድሳል
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ራሴን ለአምላክ ለመወሰን ያቀረብኩት ጸሎት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ፍጥረትን በማየት ስለ ይሖዋ ይበልጥ ተማሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 11

መዝሙር 11

ፍጥረት ይሖዋን ያወድሳል

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 19)

  1. 1. ይሖዋ ሆይ፣ ድንቅ ነው ፍጥረትህ፤

    ያውጃሉ ሰማያት ክብርህን።

    ቃል ባይኖርም፣ ድምፃቸው ባይወጣም፣

    መል’ክታቸው አስተጋባ ባለም።

    ቃል ባይኖርም፣ ድምፃቸው ባይወጣም፣

    መል’ክታቸው አስተጋባ ባለም።

  2. 2. ጥበብ አለው አንተን ’ሚፈራ ሰው፤

    ንግግሩ፣ ድርጊቱ ንጹሕ ነው።

    ት’ዛዛትህ ከወርቅ ይበልጣሉ፤

    ለትሑታን ጥበብ ይሰጣሉ።

    ት’ዛዛትህ ከወርቅ ይበልጣሉ፤

    ለትሑታን ጥበብ ይሰጣሉ።

  3. 3. ትርጉም ያለው ሕይወት የምንመራው

    መመሪያህን ስለምንጠብቅ ነው።

    ለሚያከብሩ ታላቁን ስምህን

    ታሳያቸዋለህ ሞገስህን።

    ለሚያከብሩ ታላቁን ስምህን

    ታሳያቸዋለህ ሞገስህን።

(በተጨማሪም መዝ. 12:6⁠፤ 89:7⁠፤ 144:3⁠ን እና ሮም 1:20⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ