የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 86
  • መማር ይኖርብናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መማር ይኖርብናል
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መማር ይኖርብናል
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ከአምላክ ጋር ሂድ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ከአምላክ ጋር ሂድ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አዲሱ መዝሙር
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 86

መዝሙር 86

መማር ይኖርብናል

በወረቀት የሚታተመው

(ኢሳይያስ 50:4፤ 54:13)

  1. 1. መንፈስ ይላል፦ “ኑ የሕይወት ውኃ ጠጡ።”

    ይሖዋን በማወቅ ተደሰቱ።

    አምላክ ጠቃሚ ትም’ርት ይሰጣል።

    እውነትን ’ሚራብ ሁሉ ይጠግባል።

  2. 2. መሰብሰባችንን መቼም ቸል አንበል፤

    ከአምላክ መማር ይኖርብናል።

    ስብሰባዎቹ ያበረታሉ፤

    መንፈሱና ወንድሞች ስላሉ።

  3. 3. አንድ ላይ መዘመር ብርታት ይሰጠናል፤

    ካምላክ ቃል መማርም ያንጸናል።

    ካምላክ ሕዝቦች ጋር መሰብሰብ አንተው፤

    ሁሌም ’ንገኝ በመካከላቸው።

(በተጨማሪም ዕብ. 10:24, 25⁠ን እና ራእይ 22:17⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ