ቅዳሜ
“በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ”—ኤፌሶን 5:2
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 85 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በጉባኤ ውስጥ አሳዩ
አመራር ለሚሰጡን ወንድሞች (1 ተሰሎንቄ 5:12, 13)
ለመበለቶች እና አባት ለሌላቸው ልጆች (ያዕቆብ 1:27)
ለአረጋውያን (ዘሌዋውያን 19:32)
ለሙሉ ጊዜ አገልጋዮች (1 ተሰሎንቄ 1:3)
ከሌላ አገር ለመጡ (ዘሌዋውያን 19:34፤ ሮም 15:7)
4:50 መዝሙር ቁ. 58 እና ማስታወቂያዎች
5:00 ሲምፖዚየም፦ ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በአገልግሎታችሁ ላይ አሳዩ
ለአምላክ ያላችሁን ፍቅር በተግባር ግለጹ (1 ዮሐንስ 5:3)
‘ባልንጀራችሁን እንደ ራሳችሁ ውደዱ’ (ማቴዎስ 22:39)
የይሖዋን ቃል ውደዱ (መዝሙር 119:97፤ ማቴዎስ 13:52)
5:45 የጥምቀት ንግግር፦ ፍቅር ማሳየትን ከኢየሱስ ተማሩ (ማቴዎስ 11:28-30)
6:15 መዝሙር ቁ. 52 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 84 እና ጸሎት
7:50 ሲምፖዚየም፦ ወንድሞቻችን ዘላለማዊ ፍቅር እያሳዩ ያሉት እንዴት ነው?
በአፍሪካ (ዘፍጥረት 16:13)
በእስያ (የሐዋርያት ሥራ 2:44)
በአውሮፓ (ዮሐንስ 4:35)
በሰሜን አሜሪካ (1 ቆሮንቶስ 9:22)
በኦሺያንያ (መዝሙር 35:18)
በደቡብ አሜሪካ (የሐዋርያት ሥራ 1:8)
8:55 ሲምፖዚየም፦ ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በቤተሰባችሁ ውስጥ አሳዩ
ሚስቶቻችሁን ውደዱ (ኤፌሶን 5:28, 29)
ባሎቻችሁን ውደዱ (ኤፌሶን 5:33፤ 1 ጴጥሮስ 3:1-6)
ልጆቻችሁን ውደዱ (ቲቶ 2:4)
9:35 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች
9:45 ፊልም፦ የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል 1 (2 ዜና መዋዕል 33:10-24፤ 34:1, 2)
10:15 ልጆቻችሁ ፍቅር እንዲያሳዩ አስተምሯቸው (2 ጢሞቴዎስ 3:14, 15)
10:50 መዝሙር ቁ. 134 እና የመደምደሚያ ጸሎት