ቅዳሜ
“በቅዱስ ስሙ ተኩራሩ። ይሖዋን የሚፈልጉ ሰዎች፣ ልባቸው ሐሴት ያድርግ”—መዝሙር 105:3
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 53 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ
• ጥያቄዎችን መጠቀም (ያዕቆብ 1:19)
• የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም (ዕብራውያን 4:12)
• ቁልፍ ነጥቦችን በምሳሌ ማስረዳት (ማቴዎስ 13:34, 35)
• በግለት ማስተማር (ሮም 12:11)
• የሌሎችን ስሜት መረዳት (1 ተሰሎንቄ 2:7, 8)
• የሰዎችን ልብ መንካት (ምሳሌ 3:1)
4:50 መዝሙር ቁ. 58 እና ማስታወቂያዎች
5:00 ሲምፖዚየም፦ ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ
• ምርምር ለማድረግ የሚረዱ መሣሪያዎች (1 ቆሮንቶስ 3:9፤ 2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17)
• ወንድሞቻችን (ሮም 16:3, 4፤ 1 ጴጥሮስ 5:9)
• ጸሎት (መዝሙር 127:1)
5:45 የጥምቀት ንግግር፦ መጠመቃችሁ ይበልጥ ደስተኛ እንድትሆኑ የሚረዳችሁ እንዴት ነው? (ምሳሌ 11:24፤ ራእይ 4:11)
6:15 መዝሙር ቁ. 79 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 76
7:50 ወንድሞቻችን ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ደስታ እያገኙ ያሉት እንዴት ነው?
• በአፍሪካ
• በእስያ
• በአውሮፓ
• በሰሜን አሜሪካ
• በኦሺያንያ
• በደቡብ አሜሪካ
8:35 ሲምፖዚየም፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን እርዷቸው
• ራሳቸውን በመንፈሳዊ እንዲመግቡ (ማቴዎስ 5:3፤ ዮሐንስ 13:17)
• በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ (መዝሙር 65:4)
• ከመጥፎ ጓደኝነት እንዲርቁ (ምሳሌ 13:20)
• መጥፎ ልማዶችን እንዲያስወግዱ (ኤፌሶን 4:22-24)
• ከይሖዋ ጋር የግል ዝምድና እንዲመሠርቱ (1 ዮሐንስ 4:8, 19)
9:30 መዝሙር ቁ. 110 እና ማስታወቂያዎች
9:40 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፊልም፦ ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 1 (ነህምያ 1:1–6:19)
10:15 ዛሬ ደቀ መዝሙር በማድረጉ ሥራ መካፈላችን በአዲሱ ዓለም ውስጥ ለሚኖረው ተመሳሳይ ሥራ ያዘጋጀናል (ኢሳይያስ 11:9፤ የሐዋርያት ሥራ 24:15)
10:50 መዝሙር ቁ. 140 የመደምደሚያ ጸሎት