ቅዳሜ
‘ለእምነት ብርቱ ተጋድሎ አድርጉ’—ይሁዳ 3
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 57 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ እምነት የለሽ ሰዎች እምነት ሊያዳብሩ እንደሚችሉ አስታውሱ!
• የነነዌ ሰዎች (ዮናስ 3:5)
• የኢየሱስ የሥጋ ወንድሞች (1 ቆሮንቶስ 15:7)
• ታዋቂ ሰዎች (ፊልጵስዩስ 3:7, 8)
• ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎች (ሮም 10:13-15፤ 1 ቆሮንቶስ 9:22)
4:30 ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማችሁ ሌሎች እምነታቸውን እንዲገነቡ እርዱ (ዮሐንስ 17:3)
4:50 መዝሙር ቁ. 67 እና ማስታወቂያዎች
5:00 ሲምፖዚየም፦ ለእምነት ብርቱ ትግል በማድረግ የተሳካላቸው
• የማያምን የትዳር ጓደኛ ያላቸው (ፊልጵስዩስ 3:17)
• በነጠላ ወላጅ የሚያድጉ ልጆች (2 ጢሞቴዎስ 1:5)
• ያላገቡ ክርስቲያኖች (1 ቆሮንቶስ 12:25)
5:45 የጥምቀት ንግግር፦ እምነት የዘላለም ሕይወት ያስገኛል (ማቴዎስ 17:20፤ ዮሐንስ 3:16፤ ዕብራውያን 11:6)
6:15 መዝሙር ቁ. 79 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 24
7:50 ሲምፖዚየም፦ ወንድሞቻችን እምነት እያሳዩ ያሉት እንዴት ነው?
• በአፍሪካ
• በእስያ
• በአውሮፓ
• በሰሜን አሜሪካ
• በኦሺያንያ
• በደቡብ አሜሪካ
8:15 ሲምፖዚየም፦ ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ
• አዲስ ቋንቋ መማር (1 ቆሮንቶስ 16:9)
• አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር (ዕብራውያን 11:8-10)
• በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት (1 ቆሮንቶስ 4:17)
• በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል (ነህምያ 1:2, 3፤ 2:5)
• ለይሖዋ ሥራ ‘የተወሰነ ገንዘብ ማስቀመጥ’ (1 ቆሮንቶስ 16:2)
9:15 መዝሙር ቁ. 84 እና ማስታወቂያዎች
9:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦ ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 (ዳንኤል 1:1–2:49፤ 4:1-33)
10:20 ‘ለእምነት ብርቱ ተጋድሎ አድርጉ’! (ይሁዳ 3፤ ምሳሌ 14:15፤ ሮም 16:17)
10:55 መዝሙር ቁ. 38 እና የመደምደሚያ ጸሎት