Penguins: By courtesy of John R. Peiniger
ዓርብ
“ፍቅር ታጋሽ . . . ነው”—1 ቆሮንቶስ 13:4
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 66 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ “በትዕግሥት ጠብቁ”—ለምን? (ያዕቆብ 5:7, 8፤ ቆላስይስ 1:9-11፤ 3:12)
4:10 ሲምፖዚየም፦ “ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው”
• ይሖዋ ለጊዜ ያለው አመለካከት (መክብብ 3:1-8, 11)
• ወዳጅነት መመሥረት ጊዜ ይወስዳል (ምሳሌ 17:17)
• መንፈሳዊ እድገት ጊዜ ይወስዳል (ማርቆስ 4:26-29)
• ግባችን ላይ መድረስ ጊዜ ይወስዳል (መክብብ 11:4, 6)
5:05 መዝሙር ቁ. 143 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዳዊት ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቋል (1 ሳሙኤል 24:2-15፤ 25:1-35፤ 26:2-12፤ መዝሙር 37:1-7)
5:45 የትዕግሥቱን ብዛት አድንቁ (ሮም 2:4, 6, 7፤ 2 ጴጥሮስ 3:8, 9፤ ራእይ 11:18)
6:15 መዝሙር ቁ. 147 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 17
7:50 ኢየሱስን በትዕግሥቱ ምሰሉት (ዕብራውያን 12:2, 3)
8:10 ሲምፖዚየም፦ አምላክ ቃል የገባቸውን ነገሮች በትዕግሥት የሚወርሱትን ምሰሉ
• አብርሃም እና ሣራ (ዕብራውያን 6:12)
• ዮሴፍ (ዘፍጥረት 39:7-9)
• ኢዮብ (ያዕቆብ 5:11)
• መርዶክዮስ እና አስቴር (አስቴር 4:11-16)
• ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥ (ሉቃስ 1:6, 7)
• ጳውሎስ (የሐዋርያት ሥራ 14:21, 22)
9:10 መዝሙር ቁ. 11 እና ማስታወቂያዎች
9:20 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረት ስለ ይሖዋ የጊዜ አጠባበቅ ምን ያስተምረናል?
• ተክሎች (ማቴዎስ 24:32, 33)
• የባሕር ፍጥረታት (2 ቆሮንቶስ 6:2)
• ወፎች (ኤርምያስ 8:7)
• ነፍሳት (ምሳሌ 6:6-8፤ 1 ቆሮንቶስ 9:26)
• የየብስ ፍጥረታት (መክብብ 4:6፤ ፊልጵስዩስ 1:9, 10)
10:20 ‘ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን አታውቁም’ (ማቴዎስ 24:36፤ 25:13, 46)
10:55 መዝሙር ቁ. 27 እና የመደምደሚያ ጸሎት