ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 1-3 ሕሊናችሁን ሁልጊዜ አሠልጥኑ 2:14, 15 ሕሊናችን አስተማማኝ መመሪያ እንዲሰጠን . . . ሕሊናችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ማሠልጠን ይኖርብናል ሕሊናችን የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ሲያስታውሰን ማዳመጥ ያስፈልገናል አለፍጽምናችን የሚያሳድርብንን ተጽዕኖ ለመቋቋም የሚረዳንን መንፈስ ቅዱስ ለማግኘት መጸለይ ይኖርብናል።—ሮም 9:1