የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 8
  • ይሖዋ ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ደስተኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ይሰበስባል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ዓመታዊ ስብሰባዎች ፍቅር ለማሳየት አጋጣሚ ይከፍቱልናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ‘ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች የሚያነቃቁ’ ስብሰባዎች
    የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ
  • በትልልቅ ስብሰባዎች ላይ ተገኝቶ መደሰትና አምላክን ማወደስ
    እንደ አንድ አካል ሆነው በዓለም ዙሪያ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉት የይሖዋ ምሥክሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 8
እህቶች በክልል ስብሰባ ላይ ሲያጨበጭቡ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል

ታማኝና ልባም ባሪያ “በተገቢው ጊዜ” ምግብ ይሰጠናል። ይህም ታማኝና ልባም ባሪያን የሚመራው ይሖዋ፣ በመንፈሳዊ ምን እንደሚያስፈልገን እንደሚያውቅ ይጠቁማል። (ማቴ 24:45) የክልል ስብሰባዎቻችንና በሳምንቱ መሃል የምናደርገው ስብሰባ ይህን ከሚያሳዩ በርካታ ምሳሌዎች ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው።

የትምህርት ኮሚቴ የ2017 ሪፖርት የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • በክልል ስብሰባ ላይ በተገኙ ሰዎች የተሞላ ስታዲየም

    ወቅታዊ ለሆኑት የክልል ስብሰባዎቻችን ሊመሰገን የሚገባው ማን ነው? ለምንስ?

  • አንድን የክልል ስብሰባ ማዘጋጀት የሚጀመረው ስብሰባው ከመደረጉ ከምን ያህል ጊዜ በፊት ነው?

  • ኦዲዮ/ቪዲዮ ላይ የሚሠሩ ወንድሞች አንድን የክልል ስብሰባ ቪዲዮ ሲቀርጹ

    የክልል ስብሰባው ርዕሰ ጉዳይ የሚመረጠው እንዴት ነው?

  • የክልል ስብሰባዎችን የማዘጋጀቱ ሥራ ምን ነገሮችን ያካትታል?

  • የሳምንቱ መሃል ስብሰባ የተዘጋጀበት መንገድ ከጊልያድ የሥልጠና መርሕ ጋር የሚመሳሰለው እንዴት ነው?

  • አንድ ወንድም የጉባኤ ስብሰባ አስተዋጽኦ ይዞ

    የስብሰባውን አስተዋጽኦ ለማዘጋጀት የተለያዩ ዲፓርትመንቶች ተቀናጅተው የሚሠሩት እንዴት ነው?

ይሖዋ ለሚያደርግልን መንፈሳዊ ዝግጅቶች በግለሰብ ደረጃ ምን አመለካከት አለህ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ