የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 3
  • ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ስጡ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • “የተወሰነ ገንዘብ ያስቀምጥ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 3
ፎቶግራፎች፦ 1. አንድ ወንድም የመዋጮ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ሲያስገባ። 2. JW ቦክስ። 3. ወንድሞች ለፊልም ቀረጻ የሚያገለግል ቦታ ሲያዘጋጁ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን

በተሰሎንቄ ጉባኤ የነበሩ ክርስቲያኖች አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም ለእምነት ባልንጀሮቻቸው ፍቅር አሳይተዋል። (2ተሰ 1:3, 4) በዛሬው ጊዜ ያሉ የይሖዋ ሕዝቦችም ለዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር ተመሳሳይ ፍቅር ያሳያሉ። jw.org ላይ “የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?” በሚለው ዓምድ ሥር የሚወጡት ተከታታይ ርዕሶች፣ የምታደርጉት መዋጮ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ወንድሞቻችንን እየደገፈ ያለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻሉ። ለምታሳዩት ፍቅርና ልግስና ከልብ እናመሰግናችኋለን።

‘ስለ እናንተ አምላክን ሁልጊዜ እናመሰግናለን’ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

• የምናደርገው መዋጮ የትኞቹን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ይውላል?

• ለተቸገሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የምንችልበት ከሁሉ የተሻለው መንገድ የቱ ነው?—በተጨማሪም “የአንዱ ትርፍ የሌላውን ጉድለት ይሸፍናል” የሚለውን jw.org ላይ የሚገኝ ርዕስ ተመልከት።

ኢንተርኔት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

የይሖዋ ምሥክሮች የሚያከናውኑትን ሥራ ለመደገፍ መዋጮ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? JW ላይብረሪ በተባለው አፕሊኬሽን መነሻ ገጽ ላይ ከታች የሚገኘውን “መዋጮዎች” የሚለውን ሊንክ ተጠቀም። በብዙ አገሮች፣ “ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች” ወደሚል ገጽ የሚወስድ ሊንክ ተዘጋጅቷል፤ ይህ ገጽ መዋጮን በተመለከተ ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ