መግቢያ
አምላክ ጸሎትህን እንደማይሰማ ተሰምቶህ ያውቃል? ከሆነ እንዲህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም። ብዙዎች አምላክ እንዲረዳቸው ቢጸልዩም ችግሮቻቸው አልተወገዱላቸውም። እነዚህ ተከታታይ ርዕሶች አምላክ ጸሎታችንን እንደሚሰማ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምን እንደሆነ፣ አንዳንድ ጸሎቶች ምላሽ የማያገኙት ለምን እንደሆነና ጸሎታችን መልስ እንዲያገኝ እንዴት መጸለይ እንዳለብን ያብራራሉ።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።