የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 6
  • “በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታላቁን ፈጣሪህን አስብ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • ሕይወታችሁን ከሁሉ በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
  • ፈጣሪያቸውን የሚያስታውሱ ወጣቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • የጭንቀት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ይሖዋን ማገልገል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መክብብ 7-12

“በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”

በወጣትነታችሁ፣ ያላችሁን ችሎታ ታላቁን ፈጣሪያችሁን ለማገልገል በመጠቀም እሱን ማሰብ ትችላላችሁ

ቀጥ ብሎ የቆመ አንድ ወጣትና ምርኩዝ ተደግፎ የቆመ ሽማግሌ

12:1, 13

  • ብዙ ወጣቶች፣ ተፈታታኝ ኃላፊነቶችን ለመወጣት የሚያስችል ጤንነትና ጉልበት አላቸው

  • ወጣቶች፣ በዕድሜ ገፍተው አቅማቸው ሳይገደብ በፊት ጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን አምላክን ለማገልገል መጠቀም አለባቸው

ሰለሞን ቅኔያዊ አነጋገር በመጠቀም ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው ስለሚመጡት ችግሮች ገልጿል

12:2-7

  • በመስኮት የሚመለከቱ ሴቶች

    ቁጥር 3፦ ‘በመስኮት የሚያዩ ወይዛዝርት ይጨልምባቸዋል’

    የዓይን መድከም

  • የሚዘምሩ ሴቶች

    ቁጥር 4፦ ‘ሴቶች ልጆች ዝግ ባለ ድምፅ ይዘምራሉ’

    የመስማት ችሎታ መዳከም

  • ከእንጆሪ ጋሪ የሚመሳሰለው ተክል ፍሬ

    ቁጥር 5 (የግርጌ ማስታወሻ)፦ ‘ከእንጆሪ ጋር የሚመሳሰለው ተክል’ ፍሬ ይፈነዳል

    የምግብ ፍላጎት መቀነስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ