የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 4
  • ከይሖዋ ጋር ሰላም እንዲኖረን ልጁን ኢየሱስን ልናከብር ይገባል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከይሖዋ ጋር ሰላም እንዲኖረን ልጁን ኢየሱስን ልናከብር ይገባል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘የይሖዋ ሕግ’ የጸና ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ይሖዋን ማክበር—ለምንና እንዴት?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • የይሖዋ ዋና ወኪል የሆነውን ልጁን ማክበር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • ሌሎችን አክብሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 1-10

ከይሖዋ ጋር ሰላም እንዲኖረን ልጁን ኢየሱስን ልናከብር ይገባል

ብሔራት የይሖዋና የኢየሱስ ጠላት እንደሚሆኑ በትንቢት ተነግሯል

2:1-3

መሲሐዊው ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ በትር ይዞ በዙፋኑ ላይ ተቀምጧል
  • ብሔራት የኢየሱስን ሥልጣን ከመቀበል ይልቅ የራሳቸውን ሥልጣን የሙጥኝ እንደሚሉ በትንቢት ተነግሯል

  • ይህ ትንቢት ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ፍጻሜውን አግኝቶ ነበር፤ በዘመናችን ደግሞ የላቀ ፍጻሜ አለው

  • መዝሙራዊው፣ ብሔራት ከንቱ ነገር እንደሚያጉተመትሙ ይናገራል፤ ይህም ዓላማቸው እንደማይሳካና ውድቅ መሆኑ እንደማይቀር ያሳያል

ሕይወት የሚያገኙት ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት ያላቸው ብቻ ናቸው

2:8-12

  • መሲሐዊውን ንጉሥ የሚቃወሙ ሁሉ ይጠፋሉ

  • የአምላክ ልጅ የሆነውን ኢየሱስን የሚያከብሩ ሰዎች ደኅንነትና ሰላም ያገኛሉ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ