ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማርቆስ 7-8 የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ 8:34 ኢየሱስ ‘ያለማቋረጥ ተከተሉኝ’ ብሏል። በመሆኑም መንፈሳዊ ልማዳችን ቋሚ መሆን አለበት። ከሚከተሉት ነገሮች ጋር በተያያዘ ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? ጸሎት ጥናት አገልግሎት የጉባኤ ስብሰባ በስብሰባ ላይ ሐሳብ መስጠት