የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 5
  • ‘ሥራህን አውቃለሁ’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ሥራህን አውቃለሁ’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንድን ቅዱስ ምሥጢር መፍታት
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
  • ክርስቶስ ጉባኤውን ይመራል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • የክርስቲያን ጉባኤ አደረጃጀት ምን ይመስላል?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ዮሐንስ ክብር የተቀዳጀውን ኢየሱስን ተመለከተ
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 1-3

‘ሥራህን አውቃለሁ’

1:20፤ 2:1, 2

  • ሁለት ሽማግሌዎች አንድን ወንድም ሲያነጋግሩት፤ ኢየሱስ ሰባቱን ከዋክብት በእጁ ይዞ

    “ሰባቱ ከዋክብት”፦ በመንፈስ የተቀቡ ሽማግሌዎች፣ በተዘዋዋሪ ደግሞ ሁሉም ሽማግሌዎች

  • ‘በኢየሱስ ቀኝ እጅ’፦ ከዋክብቱ በኢየሱስ ሙሉ ቁጥጥር፣ ሥልጣንና አመራር ሥር ናቸው። የሽማግሌዎች አካል አባል የሆነ ሰው ማስተካከያ ካስፈለገው ኢየሱስ በራሱ ጊዜና መንገድ ይህ ወንድም እርማት እንዲያገኝ ያደርጋል

  • “ሰባቱ የወርቅ መቅረዞች”፦ የክርስቲያን ጉባኤዎች። በማደሪያ ድንኳኑ ውስጥ የነበረው መቅረዝ ቃል በቃል ብርሃን ይፈነጥቅ እንደነበር ሁሉ የክርስቲያን ጉባኤዎችም መንፈሳዊ ብርሃን ይፈነጥቃሉ። (ማቴ 5:14) ኢየሱስ በመቅረዞቹ ‘መካከል እንደሚመላለስ’ መገለጹ የሁሉንም ጉባኤዎች እንቅስቃሴ በበላይነት እንደሚከታተል የሚያመለክት ነው

ይህ ራእይ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሥር የሚረዳህ እንዴት ነው?

  • ሽማግሌዎች መመሪያ ወይም ምክር ሲሰጡህ

  • በጉባኤ ውስጥ አንዳንድ ኢፍትሐዊ የሆኑ ነገሮችን ወይም ችግሮችን ስታይ

  • ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምሥራቹን ለመስበክ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ