የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 5
  • ከኅዳር 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 5

ከኅዳር 18-24

ራእይ 1-3

  • መዝሙር 15 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሥራህን አውቃለሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የራእይ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ራእይ 1:20—ሁሉም የሽማግሌዎች አካላት በኢየሱስ ቁጥጥር ሥር ናቸው (w12 10/15 14 አን. 8)

    • ራእይ 2:1, 2—ኢየሱስ በእያንዳንዱ ጉባኤ ውስጥ የሚከናወነውን ነገር ያውቃል (w12 4/15 29 አን. 11፤ w01 1/15 20-21 አን. 20)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 1:7—ኢየሱስ ‘ከደመናት ጋር ሲመጣ’ ዓይኖች ሁሉ የሚያዩት መቼና እንዴት ነው? (kr 226-227 አን. 10)

    • ራእይ 2:7—“በአምላክ ገነት ውስጥ ካለው የሕይወት ዛፍ” መብላት ማለት ምን ማለት ነው? (w09 1/15 31 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 1:1-11 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 4

  • “ይሖዋ ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የትምህርት ኮሚቴ የ2017 ሪፖርት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 84

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 54 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ