የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ኅዳር ገጽ 6
  • የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ምንጊዜም በጉን ይከተሉታል’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ታማኝ እና ልባም የሆነ “ባሪያ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • “ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው?
    በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ኅዳር ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 8–9

የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ

8:6-9, 12፤ 9:1-5, 23, 24

ይሖዋ የአሮንና የዘሮቹ የክህነት ሥርዓት እንደተቋቋመ አዲሶቹ ካህናት ያቀረቡትን የመጀመሪያ የሚቃጠል መባ፣ እሳት ከእሱ ፊት ወጥቶ እንዲበላው አድርጓል። ይህም ዝግጅቱን ይሖዋ እንደተቀበለውና እንደሚደግፈው ያሳያል። ይሖዋ በዚህ መንገድ በቦታው የተሰበሰበው መላው ብሔር ለክህነት ሥርዓቱ የተሟላ ድጋፍ እንዲሰጥ አበረታቷል። በዛሬው ጊዜም ይሖዋ ክብር የተላበሰው ኢየሱስ ታላቅ ሊቀ ካህናት እንዲሆን ሾሞታል። (ዕብ 9:11, 12) በ1919 ኢየሱስ በመንፈስ የተቀቡ ጥቂት ወንዶችን ያቀፈ ቡድን “ታማኝና ልባም ባሪያ” ሆኖ እንዲያገለግል ሾሟል። (ማቴ 24:45) ታማኙ ባሪያ የይሖዋ በረከት፣ ድጋፍና ሞገስ እንዳለው የሚያሳይ ምን ማስረጃ አለ?

  • ከፍተኛ ስደት ቢኖርም ታማኙ ባሪያ መንፈሳዊ ምግብ ማቅረቡን ቀጥሏል

  • በትንቢት በተነገረው መሠረት ምሥራቹ “በመላው ምድር” እየተሰበከ ነው።—ማቴ 24:14

ለታማኝና ልባም ባሪያ ሙሉ ድጋፍ መስጠት የምንችለው እንዴት ነው?

ፎቶግራፎች፦ 1. ክብር የተላበሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ምድርን ሲገዛ። 2. ታማኝና ልባም ባሪያ መንፈሳዊ ምግብ ለማቅረብ አንድ ላይ ተሰብስቦ። 3. አንድ ወንድም ለአንድ ሰው ምሥራቹን ሲሰብክ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ