የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ኅዳር ገጽ 6
  • ከኅዳር 30–ታኅሣሥ 6

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 30–ታኅሣሥ 6
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ኅዳር ገጽ 6

ከኅዳር 30–ታኅሣሥ 6

ዘሌዋውያን 8–9

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 8:6-9, 12—ሙሴ የክህነት ሹመት ሥርዓት አካሄደ (it-1 1207)

    • ዘሌ 9:1-5—ካህናቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መሥዋዕት ሲያቀርቡ መላው ብሔር ተገኝቶ ነበር (it-1 1208 አን. 8)

    • ዘሌ 9:23, 24—ይሖዋ የክህነት ሥርዓቱን እንደተቀበለው አሳይቷል (w19.11 23 አን. 13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 8:6—የእስራኤል ካህናት አካላዊ ንጽሕናቸውን እንዲጠብቁ የሚጠበቅባቸው መሆኑ ምን ያስተምረናል? (w14 11/15 9 አን. 6)

    • ዘሌ 8:14-17—የክህነት ሹመት ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት ከአሮን ይልቅ ሙሴ መሥዋዕቱን ያቀረበው ለምንድን ነው? (it-2 437 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 8:31–9:7 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለሕዝብ ከሚሰራጨው መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2020 ላይ አንድ ነጥብ በመጥቀስ መጽሔቱን አበርክት። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ድረ ገጻችንን ካስተዋወቅክ በኋላ የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 84 አን. 6-7 (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 58

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በስልክ መመሥከር”፦ (15 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 1 አን. 8-14፣ ሣጥን 1ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 40 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ