የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 6
  • ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሰው ሕይወት በይሖዋ ፊት ውድ ነው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የመማፀኛ ከተሞች የአምላክ የምሕረት ዝግጅት ናቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • ይሖዋን መጠጊያችሁ አድርጋችሁታል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • “በመማፀኛው ከተማ” ውስጥ ቆይተህ ሕይወትህን አድን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት

እስራኤል ውስጥ ሳያስበው ሰው የገደለ ሰው ሸሽቶ የሚጠጋባቸው ስድስት ከተሞች ተዘጋጅተው ነበር (ዘኁ 35:15፤ w17.11 9 አን. 4)

በእስራኤል የነበሩ ሽማግሌዎች እያንዳንዱን ጉዳይ ተመልክተው ፍርድ ይሰጡ ነበር (ዘኁ 35:24፤ w17.11 9 አን. 6)

ወደ መማጸኛ ከተሞች የሸሸ ሰው ደህንነትና ጥበቃ ያገኝ ነበር (ዘኁ 35:25፤ w17.11 11 አን. 13)

ሳያስበው ነፍስ ያጠፋ ሰው፣ በመማጸኛ ከተማ ውስጥ ጥበቃ ለማግኘት መሥዋዕት መክፈል ያስፈልገዋል፤ እኛም ከአምላክ ምሕረትና ይቅር ባይነት ተጠቃሚ ለመሆን መሥዋዕት ማድረግ የሚያስፈልገን ነገር ይኖራል።

አንድ ወጣት በሐዘን ፊቱን አቀርቅሮ። ምስሎች፦ የይሖዋን ይቅርታ ለማግኘት ጥረት ማድረግ። 1. በጥንቷ እስራኤል የሚኖር ንስሐ የገባ አንድ ኃጢአተኛ፣ በከተማይቱ በር ላይ ላሉት ሽማግሌዎች ጉዳዩን ሲያሰማ። 2. ሁለት ሽማግሌዎች ቀደም ሲል የንስሐ ስሜት ያሳየውን ወጣት ሲያነጋግሩት።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ