የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 6
  • ከግንቦት 24-30

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 24-30
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 6

ከግንቦት 24-30

ዘኁልቁ 34–36

  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 35:31—አዳምና ሔዋን የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ተጠቃሚ አይሆኑም የምንለው ለምንድን ነው? (w91 2/15 13 አን. 13)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 34:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 2 አን. 9-10 (th ጥናት 19)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 88

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ቅጣት የፍቅር መግለጫ ነው፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ አንዳንዴ መቀጣት የሚያስፈልጋችሁ ለምንድን ነው? ተግሣጽ የሚጠቅማችሁ እንዴት ነው? ይሖዋ የሚገሥጸን ለምንድን ነው?

  • “ተግሣጽ የይሖዋ የፍቅር መግለጫ ነው”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 9 አን. 1-9፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 93 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ