የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 148
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ፍጥረት ሁሉ ይሖዋን ያወድስ

        • “መላእክቱ ሁሉ፣ አወድሱት” (2)

        • ‘ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት አወድሱት’ (3)

        • ወጣቶችና ሽማግሌዎች አምላክን አወድሱ (12, 13)

መዝሙር 148:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:5

መዝሙር 148:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:20፤ ሉቃስ 2:13
  • +ኤር 32:18፤ ይሁዳ 14

መዝሙር 148:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:1

መዝሙር 148:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:6

መዝሙር 148:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:37
  • +መዝ 119:91፤ ኤር 31:35, 36፤ 33:25

መዝሙር 148:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:23፤ መዝ 107:25፤ ኢሳ 30:30

መዝሙር 148:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:8
  • +1ዜና 16:33፤ ኢሳ 44:23

መዝሙር 148:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 43:20

መዝሙር 148:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:10, 11

መዝሙር 148:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ደናግል።”

መዝሙር 148:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:1፤ ኢሳ 12:4
  • +1ነገ 8:27፤ 1ዜና 29:11

መዝሙር 148:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀንድ።”

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 148:1መዝ 89:5
መዝ. 148:2መዝ 103:20፤ ሉቃስ 2:13
መዝ. 148:2ኤር 32:18፤ ይሁዳ 14
መዝ. 148:3መዝ 19:1
መዝ. 148:5መዝ 33:6
መዝ. 148:6መዝ 89:37
መዝ. 148:6መዝ 119:91፤ ኤር 31:35, 36፤ 33:25
መዝ. 148:8ዘፀ 9:23፤ መዝ 107:25፤ ኢሳ 30:30
መዝ. 148:9መዝ 98:8
መዝ. 148:91ዜና 16:33፤ ኢሳ 44:23
መዝ. 148:10ኢሳ 43:20
መዝ. 148:11መዝ 2:10, 11
መዝ. 148:13መዝ 8:1፤ ኢሳ 12:4
መዝ. 148:131ነገ 8:27፤ 1ዜና 29:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 148:1-14

መዝሙር

148 ያህን አወድሱ!*

ይሖዋን ከሰማያት አወድሱት፤+

በከፍታ ቦታዎች አወድሱት።

 2 መላእክቱ ሁሉ፣ አወድሱት።+

ሠራዊቱ ሁሉ፣+ አወድሱት።

 3 ፀሐይና ጨረቃ፣ አወድሱት።

የምታብረቀርቁ ከዋክብት ሁሉ፣ አወድሱት።+

 4 ሰማየ ሰማያት፣ አወድሱት፤

ከሰማያት በላይ ያላችሁ ውኃዎች፣ አወድሱት።

 5 የይሖዋን ስም ያወድሱ፤

እሱ ስላዘዘ ተፈጥረዋልና።+

 6 ለዘላለም አጸናቸው፤+

ጊዜ የማይሽረው ድንጋጌ አውጥቷል።+

 7 ይሖዋን ከምድር አወድሱት፤

እናንተ ግዙፍ የባሕር ፍጥረታትና ጥልቅ ውኃዎች ሁሉ፣

 8 መብረቅና በረዶ፣ አመዳይና ጥቅጥቅ ያለ ደመና፣

አንተም ቃሉን የምትፈጽም አውሎ ነፋስ፣+

 9 እናንተ ተራሮችና ኮረብቶች ሁሉ፣+

እናንተ ፍሬ የምታፈሩ ዛፎችና አርዘ ሊባኖሶች ሁሉ፣+

10 እናንተ የዱር እንስሳትና+ የቤት እንስሳት ሁሉ፣

እናንተ መሬት ለመሬት የምትሳቡ ፍጥረታትና ክንፍ ያላችሁ ወፎች፣

11 እናንተ የምድር ነገሥታትና ብሔራት ሁሉ፣

እናንተ መኳንንትና የምድር ፈራጆች ሁሉ፣+

12 እናንተ ወጣት ወንዶችና ወጣት ሴቶች፣*

ሽማግሌዎችና ልጆች በኅብረት አወድሱት።

13 የይሖዋን ስም ያወድሱ፤

ስሙ ብቻውን ከሌሎች ሁሉ በላይ ነውና።+

ግርማው ከምድርና ከሰማይ በላይ ነው።+

14 ታማኝ አገልጋዮቹ ሁሉ፣

ማለትም ለእሱ ቅርብ የሆኑት የሕዝቡ የእስራኤል ልጆች ይወደሱ ዘንድ

የሕዝቡን ብርታት* ከፍ ያደርጋል።

ያህን አወድሱ!*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ