-
መዝሙር 72:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤
ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+
-
-
ኢሳይያስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
-
-
ዘካርያስ 9:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።
እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+
-