መዝሙር
አንደኛ መጽሐፍ
(መዝሙር 1-41)
3 በጅረቶች ዳር እንደተተከለ፣
ፍሬውን በወቅቱ እንደሚሰጥ፣
ቅጠሉም እንደማይጠወልግ ዛፍ ይሆናል።
የሚሠራውም ሁሉ ይሳካለታል።+
4 ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፤
ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ገለባ ናቸው።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።
አንደኛ መጽሐፍ
(መዝሙር 1-41)
3 በጅረቶች ዳር እንደተተከለ፣
ፍሬውን በወቅቱ እንደሚሰጥ፣
ቅጠሉም እንደማይጠወልግ ዛፍ ይሆናል።
የሚሠራውም ሁሉ ይሳካለታል።+
4 ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፤
ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ገለባ ናቸው።