የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዮሐንስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በመንፈስ የተነገረን ቃል መመርመር (1-6)

      • አምላክን ማወቅና መውደድ (7-21)

        • “አምላክ ፍቅር ነው” (8, 16)

        • “በፍቅር ፍርሃት የለም” (18)

1 ዮሐንስ 4:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንፈስን።”

  • *

    ቃል በቃል “መናፍስት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:1, 2፤ 1ጢሞ 4:1
  • +ራእይ 22:6
  • +2ጴጥ 2:1

1 ዮሐንስ 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14፤ 1ቆሮ 12:3፤ ራእይ 19:10

1 ዮሐንስ 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:22
  • +2ተሰ 2:7፤ 1ዮሐ 2:18
  • +ሥራ 20:29, 30

1 ዮሐንስ 4:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ ቃል ሐሰተኛ ነቢያትን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 5:4
  • +ዮሐ 17:21
  • +ኤፌ 2:2

1 ዮሐንስ 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 5:19
  • +ዮሐ 15:19

1 ዮሐንስ 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:27
  • +ዮሐ 8:47
  • +1ዮሐ 4:1

1 ዮሐንስ 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:22
  • +1ዮሐ 4:16

1 ዮሐንስ 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ ሚክ 7:18፤ 1ዮሐ 4:19

1 ዮሐንስ 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:16፤ ሮም 5:8፤ 8:32፤ 1ዮሐ 5:11
  • +ዮሐ 1:14

1 ዮሐንስ 4:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእርቅ መሥዋዕት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 5:7
  • +ሮም 3:25፤ ዕብ 2:17፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2

1 ዮሐንስ 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:33፤ ዮሐ 15:12፤ ሮም 13:8፤ 1ዮሐ 3:16

1 ዮሐንስ 4:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:20፤ ዮሐ 1:18፤ 4:24፤ 6:46
  • +1ዮሐ 2:5

1 ዮሐንስ 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 1:21፤ ዮሐ 3:17፤ 12:47፤ ሥራ 5:31

1 ዮሐንስ 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:9
  • +1ዮሐ 2:23, 24

1 ዮሐንስ 4:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:16
  • +1ዮሐ 4:8
  • +ዮሐ 17:21

1 ዮሐንስ 4:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመተማመን ስሜት።”

  • *

    ኢየሱስ ክርስቶስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 2:28

1 ዮሐንስ 4:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያስወግዳል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:15
  • +1ዮሐ 2:5

1 ዮሐንስ 4:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:10

1 ዮሐንስ 4:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:4
  • +1ዮሐ 3:17
  • +1ዮሐ 4:12

1 ዮሐንስ 4:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:37, 39፤ ዮሐ 13:34፤ 15:12

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዮሐ. 4:12ተሰ 2:1, 2፤ 1ጢሞ 4:1
1 ዮሐ. 4:1ራእይ 22:6
1 ዮሐ. 4:12ጴጥ 2:1
1 ዮሐ. 4:2ዮሐ 1:14፤ 1ቆሮ 12:3፤ ራእይ 19:10
1 ዮሐ. 4:31ዮሐ 2:22
1 ዮሐ. 4:32ተሰ 2:7፤ 1ዮሐ 2:18
1 ዮሐ. 4:3ሥራ 20:29, 30
1 ዮሐ. 4:4ዮሐ 17:21
1 ዮሐ. 4:4ኤፌ 2:2
1 ዮሐ. 4:41ዮሐ 5:4
1 ዮሐ. 4:51ዮሐ 5:19
1 ዮሐ. 4:5ዮሐ 15:19
1 ዮሐ. 4:6ዮሐ 10:27
1 ዮሐ. 4:6ዮሐ 8:47
1 ዮሐ. 4:61ዮሐ 4:1
1 ዮሐ. 4:71ጴጥ 1:22
1 ዮሐ. 4:71ዮሐ 4:16
1 ዮሐ. 4:8ዘፀ 34:6፤ ሚክ 7:18፤ 1ዮሐ 4:19
1 ዮሐ. 4:9ዮሐ 3:16፤ ሮም 5:8፤ 8:32፤ 1ዮሐ 5:11
1 ዮሐ. 4:9ዮሐ 1:14
1 ዮሐ. 4:101ቆሮ 5:7
1 ዮሐ. 4:10ሮም 3:25፤ ዕብ 2:17፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2
1 ዮሐ. 4:11ማቴ 18:33፤ ዮሐ 15:12፤ ሮም 13:8፤ 1ዮሐ 3:16
1 ዮሐ. 4:12ዘፀ 33:20፤ ዮሐ 1:18፤ 4:24፤ 6:46
1 ዮሐ. 4:121ዮሐ 2:5
1 ዮሐ. 4:14ማቴ 1:21፤ ዮሐ 3:17፤ 12:47፤ ሥራ 5:31
1 ዮሐ. 4:15ሮም 10:9
1 ዮሐ. 4:151ዮሐ 2:23, 24
1 ዮሐ. 4:16ዮሐ 3:16
1 ዮሐ. 4:161ዮሐ 4:8
1 ዮሐ. 4:16ዮሐ 17:21
1 ዮሐ. 4:17ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 2:28
1 ዮሐ. 4:18ሮም 8:15
1 ዮሐ. 4:181ዮሐ 2:5
1 ዮሐ. 4:191ዮሐ 4:10
1 ዮሐ. 4:201ዮሐ 2:4
1 ዮሐ. 4:201ዮሐ 3:17
1 ዮሐ. 4:201ዮሐ 4:12
1 ዮሐ. 4:21ማቴ 22:37, 39፤ ዮሐ 13:34፤ 15:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዮሐንስ 4:1-21

የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

4 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ በመንፈስ የተነገረን ቃል* ሁሉ አትመኑ፤+ ከዚህ ይልቅ በመንፈስ የተነገሩት ቃላት* ከአምላክ የመነጩ መሆን አለመሆናቸውን መርምሩ፤+ ብዙ ሐሰተኛ ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።+

2 በመንፈስ የተነገረው ቃል ከአምላክ የመነጨ መሆኑን በዚህ ማወቅ ትችላላችሁ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ የሚመሠክር በመንፈስ የተነገረ ቃል ሁሉ ከአምላክ የመነጨ ነው።+ 3 ሆኖም ስለ ኢየሱስ የማይመሠክር በመንፈስ የተነገረ ቃል ሁሉ ከአምላክ የሚመነጭ አይደለም።+ ይህ በመንፈስ የተነገረ ቃል ከፀረ ክርስቶስ የሚመነጭ ነው፤ ፀረ ክርስቶስ እንዲህ ያሉ ነገሮችን እንደሚናገር ሰምታችኋል፤+ አሁንም እንኳ ይህ ቃል በዓለም ላይ እየተነገረ ነው።+

4 ልጆቼ ሆይ፣ እናንተ ከአምላክ ወገን ናችሁ፤ እነሱንም* አሸንፋችኋል፤+ ምክንያቱም ከእናንተ ጎን ያለው፣+ ከዓለም ጎን ካለው ይበልጣል።+ 5 እነሱ የዓለም ወገን ናቸው፤+ ከዓለም የሚመነጨውን ነገር የሚናገሩትና ዓለምም የሚሰማቸው ለዚህ ነው።+ 6 እኛ ከአምላክ ወገን ነን። አምላክን የሚያውቅ ሁሉ ይሰማናል፤+ ከአምላክ ወገን ያልሆነ ሁሉ አይሰማንም።+ በመንፈስ የተነገረውን የእውነት ቃልና በመንፈስ የተነገረውን የስህተት ቃል ለይተን የምናውቀው በዚህ መንገድ ነው።+

7 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እርስ በርስ መዋደዳችንን እንቀጥል፤+ ምክንያቱም ፍቅር ከአምላክ ነው፤ ፍቅር የሚያሳይ ሁሉ ከአምላክ የተወለደ ሲሆን አምላክን ያውቃል።+ 8 ፍቅር የማያሳይ አምላክን አያውቅም፤ ምክንያቱም አምላክ ፍቅር ነው።+ 9 የአምላክ ፍቅር ከእኛ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በዚህ መንገድ ተገልጧል፤ እኛ በእሱ አማካኝነት ሕይወት ማግኘት እንድንችል+ አምላክ አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታል።+ 10 ይህ ፍቅር የተገለጠው በዚህ መንገድ ነው፦ እኛ አምላክን ስለወደድነው ሳይሆን እሱ ስለወደደንና ለኃጢአታችን የማስተሰረያ መሥዋዕት* እንዲሆን+ ልጁን ስለላከ ነው።+

11 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ አምላክ የወደደን በዚህ መንገድ ከሆነ እኛም እርስ በርሳችን የመዋደድ ግዴታ አለብን።+ 12 መቼም ቢሆን አምላክን ያየው ማንም የለም።+ እርስ በርስ መዋደዳችንን ከቀጠልን አምላክ ከእኛ ጋር ይሆናል፤ ፍቅሩም በመካከላችን ፍጹም ይሆናል።+ 13 እሱ መንፈሱን ስለሰጠን እኛ ከእሱ ጋር አንድነት እንዳለንና እሱም ከእኛ ጋር አንድነት እንዳለው እናውቃለን። 14 ከዚህ በተጨማሪ አብ ልጁን የዓለም አዳኝ አድርጎ እንደላከው እኛ ራሳችን አይተናል፤ ደግሞም እየመሠከርን ነው።+ 15 ማንም ሰው ኢየሱስ የአምላክ ልጅ መሆኑን የሚመሠክር+ ከሆነ አምላክ እንዲህ ካለው ሰው ጋር አንድነት ይኖረዋል፤ እሱም ከአምላክ ጋር አንድነት ይኖረዋል።+ 16 ደግሞም አምላክ ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል፤ እንዲሁም አምነናል።+

አምላክ ፍቅር ነው፤+ በፍቅር የሚኖር ከአምላክ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ ይኖራል፤ አምላክም ከእሱ ጋር አንድነት ይኖረዋል።+ 17 በመሆኑም በፍርድ ቀን የመናገር ነፃነት* ይኖረን ዘንድ+ ፍቅር በእኛ መካከል ፍጹም የሆነው በዚህ መንገድ ነው፤ ምክንያቱም በዚህ ዓለም ውስጥ እኛ ራሳችን እንደ እሱ* ነን። 18 በፍቅር ፍርሃት የለም፤+ እንዲያውም ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል፤* ምክንያቱም ፍርሃት ወደኋላ እንድንል ያደርገናል። ደግሞም የሚፈራ ሰው ፍጹም የሆነ ፍቅር የለውም።+ 19 እሱ አስቀድሞ ስለወደደን እኛም ፍቅር እናሳያለን።+

20 ማንም “አምላክን እወደዋለሁ” እያለ ወንድሙን የሚጠላ ከሆነ ይህ ሰው ውሸታም ነው።+ ያየውን ወንድሙን የማይወድ+ ያላየውን አምላክ ሊወድ አይችልምና።+ 21 እሱም “አምላክን የሚወድ ሁሉ ወንድሙንም መውደድ ይገባዋል” የሚለውን ይህን ትእዛዝ ሰጥቶናል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ