አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መኃልየ መኃልይ የመጽሐፉ ይዘት መኃልየ መኃልይ የመጽሐፉ ይዘት ሱላማዊቷ ልጃገረድ በንጉሥ ሰለሞን ሰፈር (1:1–3:5) 1 ከመዝሙሮች ሁሉ የሚበልጥ መዝሙር (1) ልጃገረዷ (2-7) የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (8) ንጉሡ (9-11) “የወርቅ ጌጦች እንሠራልሻለን” (11) ልጃገረዷ (12-14) “ውዴ ለእኔ ጥሩ መዓዛ እንዳለው በከረጢት ያለ ከርቤ ነው” (13) እረኛው (15) ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’ ልጃገረዷ (16, 17) ‘ውዴ ሆይ፣ አንተ ውብ ነህ’ (16) 2 ልጃገረዷ (1) “የሳሮን አበባ ነኝ” እረኛው (2) ‘ፍቅሬ እንደ አበባ ናት’ ልጃገረዷ (3-14) ‘ፍቅርን እንዳታነሳሱ’ (7) እረኛው የተናገረውን ጠቀሰች (10ለ-14) “የእኔ ቆንጆ፣ ነይ አብረን እንሂድ” (10ለ, 13) የልጃገረዷ ወንድሞች (15) ‘ቀበሮዎቹን ያዙልን’ ልጃገረዷ (16, 17) “ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ” (16) 3 ልጃገረዷ (1-5) ‘የምወደውን ፈለግኩት’ (1) ሱላማዊቷ በኢየሩሳሌም (3:6–8:4) 3 የጽዮን ሴቶች ልጆች (6-11) የሰለሞን አጀብ 4 እረኛው (1-5) ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’ (1) ልጃገረዷ (6) እረኛው (7-16ሀ) “ሙሽራዬ ሆይ፣ ልቤን ማርከሽዋል” (9) ልጃገረዷ (16ለ) 5 እረኛው (1ሀ) የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1ለ) “በፍቅር መግለጫዎች ስከሩ!” ልጃገረዷ (2-8) ሕልሟን ተናገረች የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (9) ‘ውድሽ ከሌሎች ሁሉ እንዴት ቢበልጥ ነው?’ ልጃገረዷ (10-16) ‘በአሥር ሺህ ሰዎች መካከል ጎልቶ ይታያል’ (10) 6 የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1) ልጃገረዷ (2, 3) “እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው” (3) ንጉሡ (4-10) “አንቺ እንደ ቲርጻ ቆንጆ ነሽ” (4) ሴቶቹ የተናገሩትን ጠቀሰ (10) ልጃገረዷ (11, 12) ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሀ) ልጃገረዷ (13ለ) ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሐ) 7 ንጉሡ (1-9ሀ) ‘አንቺ የተወደድሽ ልጃገረድ፣ እንዴት ደስ ታሰኛለሽ!’ (6) ልጃገረዷ (9ለ-13) “እኔ የውዴ ነኝ፤ እሱም የሚመኘው እኔን ነው” (10) 8 ልጃገረዷ (1-4) “እንደ ወንድሜ በሆንክ!” (1) ሱላማዊቷ ተመለሰች፤ ታማኝነቷን አስመሠከረች (8:5-14) 8 የልጃገረዷ ወንድሞች (5ለ) ‘ውዷን ደገፍ ብላ የምትመጣው ይህች ማን ናት?’ ልጃገረዷ (5ለ-7) “ፍቅር እንደ ሞት የበረታ ነው” (6) የልጃገረዷ ወንድሞች (8, 9) “እሷ ቅጥር ብትሆን . . . በር ብትሆን ግን . . .” (9) ልጃገረዷ (10-12) “እኔ ቅጥር ነኝ” (10) እረኛው (13) ‘ድምፅሽን ልስማው’ ልጃገረዷ (14) ‘እንደ ሜዳ ፍየል ፍጠን’