2 ሳሙኤል 7:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በምድር ላይ እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ ሌላ ብሔር ማን አለ?+ አምላክ ሄዶ ለእነሱ ሲል ታላላቅና አስፈሪ ነገሮችን+ በመፈጸም እንዲሁም ስሙን በማስጠራት+ ሕዝቡ አድርጎ ዋጃቸው።+ ከግብፅ ለዋጀኸው ሕዝብ ስትል ብሔራትንና አማልክታቸውን አባረርክ። መዝሙር 147:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ቃሉን ለያዕቆብ፣ሥርዓቱንና ፍርዶቹን ለእስራኤል ያስታውቃል።+ 20 ይህን ለሌላ ለማንም ብሔር አላደረገም፤+እነሱ ስለ ፍርዶቹ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም። ያህን አወድሱ!*+
23 በምድር ላይ እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ ሌላ ብሔር ማን አለ?+ አምላክ ሄዶ ለእነሱ ሲል ታላላቅና አስፈሪ ነገሮችን+ በመፈጸም እንዲሁም ስሙን በማስጠራት+ ሕዝቡ አድርጎ ዋጃቸው።+ ከግብፅ ለዋጀኸው ሕዝብ ስትል ብሔራትንና አማልክታቸውን አባረርክ።
19 ቃሉን ለያዕቆብ፣ሥርዓቱንና ፍርዶቹን ለእስራኤል ያስታውቃል።+ 20 ይህን ለሌላ ለማንም ብሔር አላደረገም፤+እነሱ ስለ ፍርዶቹ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም። ያህን አወድሱ!*+