የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 49:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ሴሎ* እስኪመጣ ድረስ በትረ መንግሥት ከይሁዳ፣+ የአዛዥም በትር ከእግሮቹ መካከል አይወጣም፤+ ለእሱም ሕዝቦች ይታዘዙለታል።+

  • ዘኁልቁ 24:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤

      እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም።

      ኮከብ+ ከያዕቆብ ይወጣል፤

      በትረ መንግሥትም+ ከእስራኤል ይነሳል።+

      የሞዓብን ግንባር፣*

      የሁከት ልጆችንም ሁሉ ራስ ቅል ይፈረካክሳል።+

  • ሉቃስ 7:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በዚህ ጊዜ ሁሉም በፍርሃት ተውጠው “ታላቅ ነቢይ በመካከላችን ተነስቷል፤”+ እንዲሁም “አምላክ ሕዝቡን አሰበ” እያሉ አምላክን ያወድሱ ጀመር።+

  • ዮሐንስ 1:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ፊልጶስ ናትናኤልን+ አግኝቶ “ሙሴ በሕጉ፣ ነቢያት ደግሞ በመጻሕፍት የጻፉለትን የዮሴፍን+ ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው” አለው።

  • ዮሐንስ 6:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ሰዎቹም ኢየሱስ የፈጸመውን ተአምራዊ ምልክት ባዩ ጊዜ “ወደ ዓለም እንደሚመጣ ትንቢት የተነገረለት ነቢይ በእርግጥ ይህ ነው” አሉ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 3:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ደግሞም ሙሴ እንዲህ ብሏል፦ ‘አምላካችሁ ይሖዋ* ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሳላችኋል።+ እሱ የሚነግራችሁንም ነገር ሁሉ ስሙ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 7:37
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 “‘አምላክ ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሳላችኋል’ ብሎ ለእስራኤል ልጆች የተናገረው ይኸው ሙሴ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ