-
ዘፀአት 15:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ እጅግ ኃያል ነው፤+
ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ያደቃል።
-
-
2 ነገሥት 19:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 አሁን ግን አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ፣ አንተ ብቻ አምላክ እንደሆንክ ያውቁ ዘንድ ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ ከእጁ አድነን።”+
-