የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18:20-24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+

      እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+

      21 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤

      አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።

      22 ፍርዱ ሁሉ በፊቴ ነው፤

      ደንቦቹን ቸል አልልም።

      23 በፊቱ እንከን የለሽ ሆኜ እኖራለሁ፤+

      ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+

      24 ይሖዋ እንደ ጽድቄ፣+

      በፊቱ ንጹሕ እንደሆኑት እጆቼ ብድራት ይመልስልኝ።+

  • መዝሙር 24:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ወደ ይሖዋ ተራራ መውጣት የሚችል ማን ነው?+

      በቅዱስ ስፍራውስ ሊቆም የሚችል ማን ነው?

       4 ከክፋት የጸዱ እጆችና ንጹሕ ልብ ያለው፣+

      በእኔ ሕይወት* በሐሰት ያልማለ፣

      በማታለልም መሐላ ያልፈጸመ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ