መዝሙር 86:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረኝ።+ በእውነትህ እሄዳለሁ።+ ስምህን እፈራ ዘንድ ልቤን አንድ አድርግልኝ።*+ መዝሙር 119:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ልቤ የግል ጥቅም* ከማሳደድ+ ይልቅወደ ማሳሰቢያዎችህ እንዲያዘነብል አድርግ። 2 ተሰሎንቄ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አምላክን እንድትወዱና+ ክርስቶስን በጽናት+ እንድትከተሉ ጌታ ልባችሁን በትክክለኛው አቅጣጫ መምራቱን ይቀጥል።