ዘዳግም 32:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እነሱ አምላክ ባልሆነው አስቆጡኝ፤+ከንቱ በሆኑ ጣዖቶቻቸው አሳዘኑኝ።+ በመሆኑም እኔ ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤+ሞኝ በሆነ ብሔር አበሳጫቸዋለሁ።+ 1 ሳሙኤል 12:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ምንም ዋጋ የሌላቸውንና+ ማዳን የማይችሉ ከንቱ+ ነገሮችን* ወደ መከተል ዞር አትበሉ፤ ምክንያቱም እነሱ ከንቱ* ነገሮች ናቸው። 2 ነገሥት 17:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሥርዓቶቹን፣ ከአባቶቻቸው ጋር የገባውን ቃል ኪዳንና+ እነሱን ለማስጠንቀቅ የሰጣቸውን ማሳሰቢያዎች ችላ አሉ፤+ ደግሞም ይሖዋ የእነሱን ምሳሌ እንዳይከተሉ ያዘዛቸውን+ በዙሪያቸው ያሉትን ብሔራት በመምሰል ከንቱ ጣዖቶችን ተከተሉ፤+ እነሱ ራሳቸውም ከንቱ ሆኑ።+ ኢሳይያስ 41:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እነሆ፣ ሁሉም ቅዠት* ናቸው። ሥራቸው ከንቱ ነው። ከብረት የተሠሩት ምስሎቻቸው* ነፋስና መና ናቸው።+
15 ሥርዓቶቹን፣ ከአባቶቻቸው ጋር የገባውን ቃል ኪዳንና+ እነሱን ለማስጠንቀቅ የሰጣቸውን ማሳሰቢያዎች ችላ አሉ፤+ ደግሞም ይሖዋ የእነሱን ምሳሌ እንዳይከተሉ ያዘዛቸውን+ በዙሪያቸው ያሉትን ብሔራት በመምሰል ከንቱ ጣዖቶችን ተከተሉ፤+ እነሱ ራሳቸውም ከንቱ ሆኑ።+