የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 14:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በዚህ ጊዜ ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ።+ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በዛሬው ዕለት ይሖዋ ለእናንተ ሲል የሚፈጽመውን የእሱን ማዳን እዩ።+ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያን ዳግመኛ አታዩአቸውም፤ በጭራሽ አታዩአቸውም።+ 14 ይሖዋ ራሱ ስለ እናንተ ይዋጋል፤+ ብቻ እናንተ ዝም በሉ።”

  • ዘፀአት 15:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 አዳኜ ስለሆነልኝ ያህ* ብርታቴና ኃይሌ ነው።+

      እሱ አምላኬ ነው፤ አወድሰዋለሁ፤+ የአባቴ አምላክ ነው፤+ እኔም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።+

  • 1 ሳሙኤል 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ከዚያም ሐና እንዲህ ስትል ጸለየች፦

      “ልቤ በይሖዋ ሐሴት አደረገ፤+

      ቀንዴም* በይሖዋ ከፍ ከፍ አለ።

      አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፣

      በማዳን ሥራዎችህ ደስ ብሎኛልና።

  • 1 ዜና መዋዕል 16:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!

      ማዳኑን በየቀኑ አሳውቁ!+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 የይሖዋን ማዳን+ ዝም ብሎ* መጠባበቅ ጥሩ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ