የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 6:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በዚህም የተነሳ ይሖዋ የሰው ልጅ ክፋት በምድር ላይ እንደበዛና የልቡም ሐሳብ ሁሉ ምንጊዜም ወደ መጥፎ ብቻ ያዘነበለ+ እንደሆነ ተመለከተ።

  • 2 ዜና መዋዕል 16:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 አዎ፣ በሙሉ ልባቸው ወደ እሱ ላዘነበሉት ሰዎች*+ ብርታቱን ያሳይ ዘንድ* የይሖዋ ዓይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመላለሳሉ።+ በዚህ ረገድ የሞኝነት ድርጊት ፈጽመሃል፤ ከእንግዲህ ወዲያ ጦርነት አይለይህም።”+

  • ኢዮብ 31:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እሱ መንገዴን ሁሉ አያይም?+

      እርምጃዬንስ ሁሉ አይቆጥርም?

  • ምሳሌ 5:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤

      እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+

  • ምሳሌ 15:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የይሖዋ ዓይኖች በሁሉም ቦታ ናቸው፤

      ክፉዎችንም ሆነ ጥሩ ሰዎችን ይመለከታሉ።+

  • ኤርምያስ 16:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ዓይኖቼ በሚያደርጉት ነገር ሁሉ* ላይ ነውና።

      ከፊቴ አልተሸሸጉም፤

      በደላቸውም ከዓይኔ አልተሰወረም።

  • ኤርምያስ 32:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 በምክር ታላቅ፣* በሥራም ኃያል ነህ፤+ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ለመክፈል+ ዓይኖችህ የሰው ልጆችን መንገዶች ሁሉ ያያሉ።+

  • 1 ጴጥሮስ 3:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የይሖዋ* ዓይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉና፤ ጆሮዎቹም ምልጃቸውን ይሰማሉ፤+ የይሖዋ* ፊት ግን ክፉ ነገሮችን በሚያደርጉ ላይ ነው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ