ዘዳግም 32:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+ መዝሙር 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ጻድቅ ነውና፤+ የጽድቅ ሥራዎችን ይወዳል።+ ቅን የሆኑ ሰዎች ፊቱን ያያሉ።*+ መዝሙር 139:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በሚያስደምም ሁኔታ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ስለተፈጠርኩ+ አወድስሃለሁ። ሥራዎችህ አስደናቂ ናቸው፤+ይህን በሚገባ አውቃለሁ።* ዳንኤል 9:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “በመሆኑም ይሖዋ በትኩረት ሲከታተል ቆይቶ ጥፋት አመጣብን፤ አምላካችን ይሖዋ በሥራው ሁሉ ጻድቅ ነውና፤ እኛ ግን ቃሉን አልታዘዝንም።+ ራእይ 15:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+
4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+
3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+